Embassy of Russia in Ethiopia 🇷🇺

@russiainethiopia · news · English · active

Subscribers 3.1K Subscribers, last 30 days: 3.1K → 3.1K +0 24h
Reach per post (ERR) 10.6%330 avg views
Posting 3.0/day last 1 day ago
Reactions per 1K views 6.8 👍 ❤ 💯

በ3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ የታየው የሚዲያ ውበትና ትብብር በሰላማዊት ወንድወሰን ቱፋ ከኤንቢሲ ኢትዮጵያ ቴሌቭዥን NBC Ethiopia የአፍሪካ ድምፅ፣ የሩሲያ አጋርነትና የጋራ የወደፊት ራዕይ፤ በሞስኮ በተካሄደው 3ኛው የሩሲያ–አፍሪካ ጉባኤ በታየው ደማቅ የሚዲያ ድባብ ከተራ የዜና ሽፋን በላይ ትርጉም ነበረው። ይህ መድረክ ከ46 የአፍሪካ ሀገራት የመጡ ጋዜጠኞችንና ከተለያዩ ዘርፎች የተውጣጡ ባለሙያዎችን በአንድ ቦታ በማገናኘት ለአፍሪካውያን የጋራ ውይይት፣ የልምድ ልውውጥና የጋዜጠኝነት ትብብር ሰፊ ዕድል ፈጥሯል። https://shorturl.at/dPVDQ

Views over time

05010015020011 Nov 12:3714 Nov 21:3818111 Nov 12:37: 0 views11 Nov 13:39: 88 views11 Nov 18:46: 133 views12 Nov 12:46: 165 views14 Nov 12:44: 179 views14 Nov 21:38: 181 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
11 Nov 2026, 12:370
11 Nov 2026, 13:3988
11 Nov 2026, 18:46133
12 Nov 2026, 12:46165
14 Nov 2026, 12:44179
14 Nov 2026, 21:38181

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.