Russian House in Addis Ababa / РусскиК дОП в Аддис-Айойо

@rcscethiopia ¡ education ¡ English ¡ active

Subscribers 4.5K Subscribers, last 30 days: 4.5K → 4.5K +10 24h
Reach per post (ERR) 21.0%953 avg views
Posting 2.4/day last 12 hours ago
Reactions per 1K views 10.8 👍 ❤ 🔥
repost from ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

🎓 በየዓመቱ 200 ያህል ኢትዮጵያውያን በሩሲያ ዩኒቨርሲቲዎች የነጻ ትምህርት እድል ተጠቃሚ እየሆኑ ነው - የማዕከል ዋና ዳይሬክተር 🇷🇺🤝🇪🇹 የሩሲያ መንግሥት በየዓመቱ ለኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ወደ 200 የሚጠጉ የትምህርት ዕድሎችን እያመቻቸ እንደሚገኝ በአዲስ አበባ የሩሲያ የሳይንስ እና የባህል ማዕከል ዋና ዳይሬክተር ቭላዲሚር ጎሎቫቼቭ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ባለው የግብርና ፈጠራ ዐውደ–ርዕይ ላይ ባደረጉት ንግግር ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኢምባሲ ከፍተኛ አማካሪ አሌክሲ ቼስኖኮቭ በበኩላቸው፣ ዝግጅቱ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎች በግብርና ዘርፍ ያላቸውን የፈጠራ ፍላጎት እና ህልም ከተግባራዊ እድል ጋር የሚያስተሳስሩበትን እድል የሚፈጥር መሆኑንማስረዳታቸውን የስፑትኒክ አፍሪካ ባልደረባ ዘግቧል። 🗣 “ሩሲያከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ጠንካራ ግንኙነት እና የኢኮኖሚ ትብብር የበለጠ ለማሳደግ ቁርጠኛ ናት። ለአጋሮቻችን የምግብ ዋስትና መሰረታዊ ጉዳይ መሆኑን እንረዳለን። በመሆኑም የሩሲያ የትምህርት ተቋማት ይህንን ፈተና ለመወጣት የሚያስፈልገውን ሳይንሳዊ ድጋፍ መስጠታቸውን ይቀጥላሉ፡፡” ሲሉ ቃል ገብተዋል። 👉 በአስትራክሃን ታቲሽቼቭ ዩኒቨርሲቲ እና በሩሲያ የሰብአዊ ትብብር ኤጀንሲ የተዘጋጀው የግብርና ፈጠራ ዐውደ–ርዕይ፣ ከ500 በላይ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችንና ባለሙያዎችን ከሩሲያ ዘመናዊ ግብርና ጋር ለማስተዋወቅ እና ነፃ የትምህርት እድል ለማመቻቸት ያለመ ነው። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Views over time

020040060080011 Nov 05:0512 Nov 14:2367411 Nov 05:05: 0 views11 Nov 07:54: 301 views11 Nov 11:11: 449 views12 Nov 05:10: 625 views12 Nov 14:23: 674 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
11 Nov 2026, 05:050
11 Nov 2026, 07:54301
11 Nov 2026, 11:11449
12 Nov 2026, 05:10625
12 Nov 2026, 14:23674

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.