Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе

@rcscethiopia · education · English · active

Subscribers 4.5K Subscribers, last 30 days: 4.5K → 4.5K +10 24h
Reach per post (ERR) 21.0%953 avg views
Posting 2.4/day last 8 hours ago
Reactions per 1K views 10.8 👍 ❤ 🔥
repost from ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

የኢትዮ-ሩሲያ የኪነ-ጥበብና ባሕል ዝግጅት በአዲስ አበባ ቀረበ 🇷🇺 የሩሲያ ብሔራዊ የአንድነት ቀንን በማስመልከት የዳግስታን የሙዚቃና የውዝዋዜ ስብስብ ያቀረበው የኪነ-ጥበብና ባሕል ዝግጅት በአዲስ አበባ የህፃናትና ወጣቶች ቴአትርና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ተካሂዷል። በዝግጅቱ የዳግስታንና የሩሲያ ባሕላዊ ዘፈኖችና ውዝዋዜዎች እንዲሁም የሩሲያ ሕዝቦችን የበለፀገ ባሕላዊ ቅርስና ብዝሃነት የሚያንፀባርቁ የሙዚቃና የዳንስ ትርኢቶች ቀርበዋል። 👉 በሙዚቃ ኮንሰርቱ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች፣ አምባሳደሮች፣ ዲፕሎማቶችና የተጋበዙ እንግዶች ተገኝተዋል። 🔸 ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 🔸 መተግበሪያ | 🔸 X

Views over time

02505007501K8 Nov 18:0111 Nov 02:468098 Nov 18:01: 0 views11 Nov 02:46: 809 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
8 Nov 2026, 18:010
11 Nov 2026, 02:46809

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.