Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе

@rcscethiopia · education · English · active

Subscribers 4.5K Subscribers, last 30 days: 4.5K → 4.5K +10 24h
Reach per post (ERR) 21.0%953 avg views
Posting 2.4/day last 10 hours ago
Reactions per 1K views 10.8 👍 ❤ 🔥
repost from ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

የሩሲያ ጃዝ ሳምንት በመጨረሻ የሙዚቃ ዝግጅት ተገባደደ በሞስኮ የባሕል ኢኒስቲትዩት እና በሩሲያ ባሕል ማዕከል ትብብር በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆየው የሩሲያ ጃዝ ሳምንት ዝግጅት ዛሬ ተጠናቋል። 🎷 በዝግጅቱ ላይ የተሳተፈው የጃዝ ሙዚቃ ቡድን የጃዝ ሙዚቃዎችን እና ተወዳጅ ዘፈኖችን በጃዝ ዘይቤ በማቅረብ የሙዚቃ አፍቃሪዎችን አዝናንቷል። 🇷🇺🇪🇹 የጃዝ ሳምንቱ በሩሲያና በኢትዮጵያ መካከል የባሕል እና የሥነ-ጥበብ ትስስሮችን የማጠናከር ዓላማ ያነገበ ነው። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Views over time

05001K25 Oct 11:5911 Nov 02:4698025 Oct 11:59: 0 views11 Nov 02:46: 980 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
25 Oct 2026, 11:590
11 Nov 2026, 02:46980

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.