የስፑትኒክ አፍሪካ ቢሮ በሩሲያውያን ሙዚቀኞች ቅኝት 🎺 የሩሲያ የጃዝ ሙዚቀኞች ስቬትላና ኮኖቫሎቫ፣ ቪዮሌታ ጉሊዬቫ፣ አሊና ባራኖቫ እና ጋጂ ራማዛኖቭ በአዲስ አበባ ለሚካሄደው የሩሲያ ጃዝ ሳምንት አዲስ አበባ ይገኛሉ። ሙዚቀኞቹ በሞሰብ የባሕል ማዕከል፣ በፈንድቃ እና በአፍሪካ ጃዝ ቪሌጅ ታዋቂ የጃዝ ሙዚቃዎችንና በጃዝ ዘይቤ የተቀናበሩ ተወዳጅ ዘፈኖችን ለታዳሚዎች አቅርበዋል። 🗓 ነገ 11 ሰዓት ሥራዎቻቸውን በህፃናትና ወጣቶች የቴአትር እና ሲኒማ ኮምፕሌክስ ያቀርባሉ። 🇪🇹🇷🇺 ሩሲያውያኑ ሙዚቀኞች የስፑትኒክ አፍሪካን ቢሮ በጎበኙበት ወቅት፤ ስለ ሙዚቃ ሕይወታቸው፣ ወደ ኢትዮጵያ ስላመጣቸው ፕሮጀክት እና ሩሲያና ኢትዮጵያ በሙዚቃ አማካይነት የባሕል ልውውጣቸውን እንዴት ማጠናከር እንደሚችሉ ሃሳባቸውን አጋርተዋል። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе
Subscribers
4.5K
+0 24h
Reach per post (ERR)
20.7%938 avg views
Posting
2.4/day
last 1 day ago
Reactions per 1K views
10.9
👍 ❤ 🔥
Views over time
| When | Views |
|---|---|
| 22 Oct 2026, 11:36 | 0 |
| 11 Nov 2026, 02:46 | 925 |
Who shared this post
Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)
Nobody yet.