የሩሲያ ፌዴሬሽን ለደጃዝማች ባልቻ ሆስፒታል ልማት አስተዋጽኦ ያደርጋል ብለን እንጠብቃለን - የደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል ዳይሬክተር አሌክሲ አቡኮቭ ይህን ያሉት የሩሲያ ስፓሶ ፕሪዮፕራዥስኪ ሶሎቬትስኪ ገዳም የወንድማማችነት የዝማሬ ቡድን በደጃዝማች ባልቻ የሩሲያ ቀይ መስቀል ሆስፒታል መንፈሳዊ መዝሙሮችን ካቀረበ በኋላ ለስፑትኒክ አፍሪካ በሰጡት አስተያየት ነው። “በጤና አጠባበቅ ልማት ድጋፍ ለማድረግ እንዲሁም ለሁሉም ኢትዮጵያውያን ሕክምና ለመስጠት ጥረት እናደርጋለን” ሲሉም አክለዋል፡፡ 🏥 የመዘምራን ቡዱኑ ዳይሬክተር አባ አንድሮኒክ በበኩላቸው፤ በሩሲያ የቀይ መስቀል ሆስፒታል መዘመራችን መንፈሳዊ ህይወታችችን እንድናጋራ ዕድል ፈጥሮልናል ብለዋል። ☦ መዘምራኑ በደመራ በዓል በጣም ደስ የሚል ዝማሬ አቅርበዋል ያለችው ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ-ክርስቲያን ዘማሪት ፋሲካ መኮንን ናት፡፡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X
Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе
Subscribers
4.5K
+0 24h
Reach per post (ERR)
20.7%938 avg views
Posting
2.4/day
last 1 day ago
Reactions per 1K views
10.9
👍 ❤ 🔥
Views over time
| When | Views |
|---|---|
| 28 Sep 2026, 17:20 | 0 |
| 11 Nov 2026, 02:46 | 960 |
Who shared this post
Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)
Nobody yet.