Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе

@rcscethiopia · education · English · active

Subscribers 4.5K Subscribers, last 30 days: 4.5K → 4.5K +0 24h
Reach per post (ERR) 20.7%938 avg views
Posting 2.4/day last 1 day ago
Reactions per 1K views 10.9 👍 ❤ 🔥
repost from Ministry of Culture And Tourism – የባሕል እና ቱሪዝም ሚኒስቴር

የኢትዮጵያ ወጣት ልዑካን በሩሲያ እየተካሄደ ባለው የዓለም ወጣቶች ፌስቲቫል (#WorldYouthFestival) ላይ በመገኘት የሀገራቸውን ውብ የባህል ሀብት፣ ታሪካዊ ቅርሶች፣ ማረፊያ የቱሪዝም መስህቦች እና ልዩ ሀገራዊ መታወቂያዎችን ለዓለም አቀፉ ማህበረሰብ በብቃት አስተዋውቀዋል። ወጣቶቹ በዚህ ታላቅ ዓለም አቀፍ መድረክ ከተለያዩ የዓለም ክፍሎች ከተወጣጡ ወጣቶች ጋር በነበራቸው የጠበቀ ግንኙነት የኢትዮጵያን ጥንታዊ ታሪክ፣ የእንግዳ ተቀባይነት ባህል እና የመስህብ ስፍራዎችን በሚገባ በማስገንዘብ ውጤታማ የህዝብ ለህዝብ የዲፕሎማሲ ስራ አከናውነዋል። ​#Ethiopia #LandOfOrigins #WorldYouthFestival #YouthDiplomacy #TourismPromotion

Views over time

05001K1.5K16 Sep 09:1911 Nov 02:461.4K16 Sep 09:19: 0 views11 Nov 02:46: 1,450 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
16 Sep 2026, 09:190
11 Nov 2026, 02:461.4K

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.