Russian House in Addis Ababa / Русский дом в Аддис-Абебе

@rcscethiopia · education · English · active

Subscribers 4.5K Subscribers, last 30 days: 4.5K → 4.5K +10 24h
Reach per post (ERR) 20.7%941 avg views
Posting 2.4/day last 1 day ago
Reactions per 1K views 10.9 👍 ❤ 🔥
repost from ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ የብሪክስ አባል እንድትሆን ፑቲን ለተጫወቱት ቁልፍ ሚና ምሥጋና አቀረቡ የሁለቱ ሀገራት መሪዎች ለመጨረሻ ጊዜ ከተገናኙበት ጊዜ ወዲህ ሩሲያ እና ኢትዮጵያ በወታደራዊ ትብብር፣ በንግድ እና በኢንቨስትመንት መስኮች ጉልህ እድገት ማስመዝገባቸውን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከቭላድሚር ፑቲን ጋር ባደረጉት ውይይት ላይ ገልጸዋል። የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ለተማሪዎች ለተሰጠው የትምህርት ዕድል እና አጠቃላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸው ይበልጥ በመጠናከሩ ጥልቅ ምሥጋናቸውን አቅርበዋል። ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Views over time

05001K1.5K12 Sep 13:0411 Nov 02:461.2K12 Sep 13:04: 0 views11 Nov 02:46: 1,220 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
12 Sep 2026, 13:040
11 Nov 2026, 02:461.2K

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.