🇪🇹 በሞስኮ የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች የ2026 ተመራቂዎችን አከበሩ 🎓 በሞስኮ የሚገኘው የሀበሻ ማህበረሰብ የ2026 ተመራቂዎችን በመሰባሰብ አከበረ። 🎓 የኢትዮጵያዊቷ ተማሪ አይናለም ትንሳኤ በYouTube ቻናሏ ባሰራችው አዲስ ቪዲዮ የበዓሉን ድባብ እና በሞስኮ የሚኖሩ የኢትዮጵያውያን ተማሪዎችን የዕለት ተዕለት ህይወት አጭር ቅኝት ታካፍላለች። 🎥 ቪዲዮውን በአይናለም ትንሳኤ YouTube ቻናል ይመልከቱ፦ YouTube ላይ ይመልከቱ *** 🇪🇹 Ethiopian Students in Moscow Celebrate 2026 Graduates 🎓 The Habesha community in Moscow came together to celebrate the graduates of 2026. 🎓 In her latest YouTube vlog, Ethiopian student Aynalem Tinsae shares moments from the celebration and a glimpse into the everyday life of Ethiopian students in Moscow. 🎥 Watch the video on Aynalem Tinsae’s YouTube channel: Watch on YouTube #Ethiopia #Russia #Moscow #Habesha #EthiopianStudents #RussianHouse