Alexander Dugin

@dugin_aleksandr · news · English · active

Subscribers 22.3K Subscribers, last 30 days: 22.3K → 22.3K +0 24h
Reach per post (ERR) 2.1%465 avg views
Posting 25.5/day last 22 minutes ago
Reactions per 1K views 16.0 ❤ 👍 ❤‍🔥
repost from ስፑትኒክ ኢትዮጵያ

ሪፐብሊካኖች ኮንግረሱን ካጡ እውነተኛ የሊበራል አምባገነንነት ሊከሰት ይችላል - የዱጊን ዲጂታል ዕትም ዋና ዋና ነጥቦች፦ ✅ ትራምፕ በመላው ዓለም ለሚገኙ ወግ አጥባቂዎች አሁንም ቢሆን የተስፋ ጭላንጭል በመሆን ዓለምን ከውድቀት እየጠበቁ የሚገኙ መሪ ናቸው። ✅ ሪፐብሊካኖች የአሜሪካን ኮንግረስ የሚያጡ ከሆነ፤ የዲሞክራቶች በቀል ቀደም ሲል ካየነው ከማንኛውም ነገር የተለየ እና እጅግ የበረታ ይሆናል። ✅ ትራምፕ በስውር ተጽዕኖ እርምጃ ሊወስዱ እንደሚችሉ በተረዱበት ቅጽበት ተከናውነው የነበሩትን፤ የመንግሥት አሠራር ቅልጥፍና መሥሪያ ቤት ምሥረታን እና የአሜሪካ ተራዶ ድርጅት (ዩኤስአይዲ) መበተንን አሁንም ቢሆን አልሻሩም። 📹 የሩሲያው ፈላስፋ አሌክሳንደር ዱጊን @Dugin_Aleksandr የሰው ሠራሽ አስተውሎት ስሪት ያቀረበውን ይህን ርዕሰ ጉዳይ በሰፊው ይከታተሉ። በእንግሊዘኛ ያንብቡ ✅ ስፑትኒክ ኢትዮጵያ | 📲 መተግበሪያ | 👉 X

Views over time

02004003 Nov 18:1912 Nov 22:564493 Nov 18:19: 0 views12 Nov 22:56: 449 views
Snapshots we took after posting.
WhenViews
3 Nov 2026, 18:190
12 Nov 2026, 22:56449

Who shared this post

Posts in other channels we index that link to this one. (Forwards with a hidden source can't be traced.)

Nobody yet.